የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የመንግሥት ግዥ አገልግሎት ንብረትነታቸው የአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን፣ የሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ፣ የባዮ ኢመርጂንግ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት፣ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅት፣ የመንግሥት ግዥ አገልግሎት እና የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለሥልጣን የሆኑ የተለያዩ ንብረቶች ባሉበት ቦታና ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል 15 Comments