የሼ/ቤ/ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት የማዝ ቀበሌ ማዘጋጃ ክልል ውስጥ የህዝብ መፀዳጃ ቤት ግንባታ፣ ከሽታ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ ጊቢ ውስጥ የእንግዴ ልጅ እና የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ ግንባታ እና ዣዥ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ ጊቢ ውስጥ የእጅ ፓምፕ ውሃ ግንባታ በጨረታ አወዳድረው ማሰራት ይፈልጋል 15 Comments