የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፕሮጀክቶች ፖርትፎልዮ ማኔጅመንት ጽ/ቤት በስሩ ለሚገኙ ቢሮዎች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የቢሮ ውስጥ መገልገያ ማሽኖች ጥገና አገልግሎት ግዥ ለመፈጸም በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል 15 Comments