በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ በወረዳ 8 ክልል የሚገኝ የቀራንዮ መ/ዓለም ቁጥር 1 ቅድመ አንደኛ የመጀመሪያና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አላቂ የጽህፈትና የትምህርት እቃዎችና መገልገያዎች፣ የፅዳት እቃዎችና መገልገያዎች፣ የደንብ ልብስ፣ ቋሚ እቃዎች ግዥ፣ ኤሌክትሮኒክስ ጥገና ስራዎች፣ የህትመት ስራዎች እና በር፤ ዴክስ እና ሌሎች ጥገና እና እድሳት ስራዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ እቃዎችን ለመግዛትና የጥገና ስራዎች ለማሰራት ይፈልጋል 15 Comments