የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለምስራቅ ኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ፈጥኖ ደራሽ (ድሬዳዋ) ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Supply and Fix Gypsum Beard Ceiling እና Supply and Fix (satellite Dish System, Fire Alarm System and Data System) ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 15 Comments