የጥቁር አንበሳ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በተፈቀደው የ2017 በጀት ዓመት የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ አላቂ የትምህርት እቃዎች፣ አላቂ የፅዳት እቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ የልብስ ስፌት፣ የማሽነሪ ጥገና፣ የባነር ህትመት እና የኬሚካል እቃዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል 15 Comments