የወገራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የደንብ ልብስ፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ አላቂ የጽዳት ዕቃዎች፣ የመኪና ጎማ፣ የኤሌክትሮኒክስ ጥገና፣ ተገጣጣሚ የቢሮ ዕቃዎች እና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል