በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በወላይታ ዞን የዳሞት ወይዴ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት 2017 በጀት ዓመት ከሴፍቲኔት ፕሮግራም በተገኘው ካፒታል በጀት የተለያዩ የፋብሪካ ውጤቶችን፣ የማህበረሰብ ኩሬ ቁፋሮ እና የቤተሰብ ገንዳ ቁፋሮ ሥራ በዘርፉ ፈቃድ ያላቸውን ድርጅት /ተቋራጭ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል 15 Comments