በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የአመቶ ቀበሌ የምንጭ መልሶ ግንባታ፤ የቦኔ ቀበሌ የምንጭ መልሶ ግንባታ፣ የጊዜ ዲምቱ ቀበሌ የምንጭ መልሶ ግንባታ፣ የከንትዋት ቀበሌ ጥልቅ ጉድጓድ ማስፋፊያ፣ የአበዙት ጤና ጣቢያ የውሀ ማስፋፊያ ግንባታ ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል 15 Comments