በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የጌታ ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት በ2017 በጀት አመት በCO WASH ፕሮጀክት ምእራፍ-4 የገንዘብ ድጋፍ በወረዳው ውስጥ የሚገኘው ወርኮ ቀበሌ ወርኮ ከ1ኛ-8ኛ ደረጃ ት/ቤት ውስጥ የሴቶች ንጽህና መጠበቂያ ክፍል (menstrual Hygiene Management) MHM) የሆነ ባለ አራት ክፍል ከኋላ ባለ 1000 ሊትር የውሃ ታንከር ማስቀመጫ ያለው ቤትና የቆሻሻ ማቃጠያ (ኢንስነርተር) ለማስገንባት ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል 15 Comments