የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በ2018 በጀት ዓመት በዋናው መስሪያ ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኘው አስፋልት በተለያዩ ምክንያቶች የተነሳ አሁን ላይ የተጎዳና የተቆፋፈረ በመሆኑ በአዲስ መልክ የአስፋልት ስራውን ለማሰራት ደረጃቸው GC/BC-3 እና ከዚያ በላይ የሆኑ የመንግድ ስራ ተቋራጮችን ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ ማስራት ይፈልጋል 15 Comments