በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል የግንባታ ዕቃዎች (አሸዋ፣ ብሎኬት፣ ጠጠር፣ የግንብ ድንጋይ፣ ችፕውድ፣ ጣውላ፣ የቤት ክዳን ቆርቆሮ፣ ፒቪሲ ፓይፕ፣ የአርማታ ብረት፣ የውሃ መስመር መገጣጠሚያ ዕቃዎች እና ጄ ቦልት) የሚያቀርቡ ተጫራቾችን በሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 15 Comments