ኢስት ዌስት ኢትዮ ትራንስፖረት ኃ.የተ.የግል ማህበር የድርጅቱ ንብረት የሆነ የተለያዩ የተሸከርካሪ እና የተሳቢ ቅሪተ አካላትን፤ ልዩ ልዩ ብረታ ብረቶችን፤ የተለያየ መጠን ያላቸው አሮጌ ጎማዎችን፣ የተቃጠለ ዘይት፤ አሮጌ ባትሪዎችን፤ ያገለገሉ የዘይትና የነዳጅ ፊልተሮችን፤ በርሜሎችን በኪሎ ግራም፣ ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል 15 Comments