በኢትዮጵያ ኤሌከትሪክ አገልግልት የደቡብ አዲስ አበባ ሪጅን ለደንበኞች አገልግሎት መስጫ ማዕከል ቁጥር 2 (ቦሌ ቡልቡላ አካባቢ ለሚገኘው) ለደንበኞች አገልግሎት አመቺ የሆነ ከሪፌንቲ አደባባይ እስከ 93 ማዞሪያ ድረስ ባለው አካባቢ የሚገኝ የቢሮ ኪራይ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል 15 Comments