በአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን የምዕራብ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የሰራተኛ የደንብ ልብስና የአደጋ መከላከያ ግዥ፣ የተሽከርካሪ ጎማ፣ የመኪና ባትሪ፣ የመኪና ልብስና ጌጣጌጥ፣ ለሰራተኞች መታወቂያ፣ የደረት ባጅ፣ እና የጠረጴዛ መገለጫ፣ አቅጣጫ ጠቋሚ፣ የኮፒውተር እና ተዛማጅ ዕቃዎች ጥገና፣ በግልጽ ጨረታ የሀገር ውስጥ ተጫራቾችን አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥዎችን መፈፀም ይፈልጋል 15 Comments