በፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን የፌዴራል ማረሚያ ፖሊስ ማሰልጠኛ ተቋም በ2017ዓ.ም በጀት ዓመት ለማሰ/ተቋሙ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የምግብ እህሎች፣ አትከልቶች፣ እንቁላል፣ የተለያዩ የስፖርት ትጥቆች፣ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ እና ከስክስ ጫማ፣ የመሰብሰቢያ አዳራሽ 31×12 የሆነ 372 ካሬ ሙሉ በሙሉ ማሳደስ በማስፈለጉ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል 21 Comments