የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ 2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎች ማሽነሪዎች ከተለያዩ ቦታዎች ወደ ተለያዩ መዳረሻ ቦታዎች ለማጓጓዝ የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት ውል በመዋዋል አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል 15 Comments