በአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የሚያስፈልገውን የሥራ መገልገያዎች የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ ልዩ ልዩ መሣሪያዎች፣ ቋሚ እቃዎች (ካውንተር፣ ካዝና ቴሌቪዥን እንዲሁም ሌሎችን )፣ ህትመት፣ የፕሪንተር፣ የፎቶ ኮፒ ሰርቪስና ጥገና፣ የደንብ ልብስ፣ የአደጋ መከላከያና የጤና መጠበቂያ እቃዎች እና ግማሽ ሌትር ውሃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል 15 Comments