በምዕራብ ጎጃም ዞን የመርዓዊ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ውስጥ ላሉ ሴክተር መ/ቤቶች ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያ፣ ህትመት፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ የጽዳት ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል