የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ ለሀዋሳ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ የጎርፍ መውረጃ ቦይ ጠረጋ እና የአረንጓዴ ልማትን ሥራ በሐይቅ ዳርና በመናኸሪ ክ/ከተማ፤ መነሀሪያ እና አዲስ ከተማ፤ በታቦር ክ/ከተማ ውሃ ለማጠጣት የሻወር ትራክ/ቦቲ(Shower Truck) አገልግሎት ግዥን በኪራይ ለመፈጸም እንዲቻል በዘርፉ ህጋዊ ፍቃድ ካላቸው ድርጅቶች መካከል በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል 15 Comments