በኢፌዲሪ መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ምስራቅ ዕዝ ጠ/መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት ለእዙ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎች ግዥ ተራ ቁ 4. የተጫራቾች ተ.ቁ 6/ሀ/ ላይ እስከ 14/6/2017 ዓ.ም ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ኦርጂናል እና ኮፒ ሰነዳቸውን አያይዘው እንዲያቀርቡ በሚል የተስተካከለ ሲሆን ቀሪው ሀሳብ ግን ጥር 1 ቀን 2017 ዓ.ም በወጣው ማስታወቂያ የሚቀጥል መሆኑን እናሳውቃለን 15 Comments