በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የምዕ/ዕዝ ሜንቴናንስ ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ ጎማዎች እና ባትሪ ፣ የወታደራዊ ተሽከርካሪ አላቂ ዕቃዎች እንዲሁም የዳቦ ማሽን መለዋወጫ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል21 Comments