የደቡብ ምርጥ ዘር ድርጅት በድርጅቱ የደንብ ልብስ ተጠቃሚ ሠራተኞች የደንብ ልብስ ለወንዶች ኮትና ሱሪ፣ ለሴቶች ኮትና ጉርድ እና ቱታና ካፖርት /ጋዋን/ ጨርቅ ከነ ስፌት እንዲሁም የተዘጋጀ ሸሚዝ፣ የወንድና የሴት አጭር ጉርድ ቆዳ ጫማ እና የሥራ ቦታ ደህንነት ጫማ ወይም ሴፍቲ ሹዝ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል 15 Comments