የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለ ኢንፍላይት ኬተሪንግ (in-flight Catering) እድሳት ፣ ማስፋፋት እና G+4 ሕንፃ ግንባታ ፕሮጀክት (በዲዛይን እና ግንባታ የውል አይነት) (Design-Build of in Flight Catering Renovation & Expansion and Construction of New G+4 Building at ETG Compound) ደረጃ 1 ጠቅላላ ስራ እና የህንፃ ስራ ተቋራጭ የሆኑ የአገር ውስጥ እና የአገር ውስጥ ፈቃድ ያላቸው አለም አቀፍ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል15 Comments