የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ትም/ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት በመጠቀም ከቅድመ አንደኛ እስከ ሶስተኛ ክፍል ለሚገኙ ተማሪዎች የመማሪያ ማስተማሪያ መጻህፍት ማለትም የተማሪና የመምህር መጽሐፍት እና የተማሪና የመምህር መጽሐፍት ህትመት ግዥ ለመፈጸም በሥራ መስክ የተሰማሩ የንግድ ድርጅቶች ለማወዳደር ይፈልጋል 15 Comments