በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 07 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ የደንብ ልብሶች ፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ፣ የፅህፈት መሳሪያዎች ፣ የፅዳት ዕቃዎች ፣ የቢሮ ፈርኒቸሮች ፣ የአይሲቲ ዕቃዎች ፣ የቢሮ ፈርኒቸሮች ጥገና ፣ የአይሲቲ ዕቃዎች ጥገና ፣ የመስተንግዶ አገልግሎት ፣ የህትመት የዲኮር እና የዲጄ አገልግሎት ፣ የጉልበት ስራ አገልግሎት እና የትራንስፖርት ኪራይ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል15 Comments