የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት የኮሪደር ልማቱን ተከትሎ ሜክሲኮ አደባባይ የሚገኘው የህንፃው ምድር ቤት በተለየ የሥራ አገልግሎት እንዲውል ከመንግስት በተሰጠው አቅጣጫ መሰረት ለፋርማሲ ፣ ለአይስ ክሬም እና ልዩ ልዩ አገልግሎት የሚውል አንድ ሰፊ ክፍል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል15 Comments