ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር ያገለገሉ እንጨት ፓሊት እና ሌሎችም እስክራፕ እንጨቶች (IBC & Wooden Pallet Sales Plasfic IBC=103 Use, Almunium Covered IBC Used. Wooden Pallet=150 Used and Scrap Pallet Wooden=bund) በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል