በኦሮሚያ ክልል በጅማ ዞን የቀርሳ ወረዳ ገንዘብ ቢሮ በ2018 ዓ.ም የበጀት ዘመን የጽህፈት እና የጽዳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒከስ ዕቃዎች፤ ቋሚ ዕቃዎች ፈርኒቸር፤ የግንባታ ዕቃዎችን፤ የመኪና እና ሞተር ሳይክል ጎማ እና መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የመኪና እና የሞተር ሳይክል ጥገና ሥራዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል 15 Comments