የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት አንደኛ ደረጃ የበለፀገ የዳቦ ዱቄት፣ሩዝ፣ፓስታና ማካሮኒ፣የፎም ፍራሽ ትራስ፣የብርድ ልብስ፣አንደኛ ደረጃ መደበኛ የቤት ክዳን ቆርቆሮ፣የግድግዳና ቆርቆር ሚስማር፣የአርማታ ብረት፣የግድግዳ ቀለም፣የልብስ ማጠቢያ ሳሙና፣ፈሳሽ የልብስ ማጠቢያ ሳሙና እና የፕሪንተር ወረቀት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል15 Comments