በሀገር መከላከያ ሚ/ር በኮማንዶና አየር ወለድ ዕዝ ጠ/መምሪያ የብላቴ የኮማ/አ/ወለድ ማ/ማዕከል በ2017 በጀት ዓመት ለስልጠና አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የትምህርት መርጃ ዕቃዎች፣ የግንባታ ዕቃዎችን፣ አላቂ የፅህፈት እና የፅዳት ዕቃዎች እንዲሁም የሲቪል ሰራተኞችን አልባሳት እና ጨርቃ ጨርቅ፣ በግልፅ ጨረታ አወዳደድሮ መግዛት ይፈልጋል 21 Comments