በትግራይ ክልል የግብርናና ተፈጥሮ ሀብት ቢሮ ከምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም /FSRP/ በጀት ድጋፍ ለፕሮግራሙ ተጠቃሚ ወረዳዎች አገልግሎት የሚውሉ የሰብል ማጨጃና መውቂያ የእርሻ መሣሪያዎችን እና የተለያዩ የጓሮ አትክልት ዘሮች ህጋዊ ከሆኑ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 15 Comments