በሐረሪ ሕዝብ ክልላዊ መንግስት በመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ሰጪ ፅ/ቤት የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን እና የተለያዩ አዳዲስ የመኪና መለዋወጫዎችን እና የሕንፃ መስሪያዎችን ያሉ ጄኔሬተሮችን እና ሌሎች ያገለገሉ ንብረቶችን በግልፅ ጨረታ አውዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል21 Comments