በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የመጋላ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የ 2017 ዓ.ም የሰራተኛ የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የህክምና ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ አላቂ የትምህርት ዕቃዎች እና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ቁጥር 01/2017 አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 15 Comments