የወላይታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ያገለገሉ ንብረቶችን ማለትም ብረታ ብረቶች፣ ለማገዶ የሚሆን እንጨት፣ የበረንዳ ቋሚ ጣውላ፣ ወረቀት፣ ጎማ ባለ ሽቦ እና ጎማ ሽቦ የሌለው በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል 15 Comments