በአዲስ አበባ አቃ/ቃ/ክ/ከተማ የህብረት ችቦ 1ኛ ደ/ት/ቤት በዓ.ም በጀት ዓመት የጥበቃ ና የፅዳት ደንብ ልብስ፣ የቢሮ እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ አላቂ የትምህርት እቃዎች፣ የስፖርት እቃዎች እና ትጥቆች፣ የላብራቶ እቃዎችና ኬሚካል፣ የመምህራን እና ደጋፊ ሰጪ ደንብ ልብስ፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎች እና መጻህፍት እንዲሁም የኮምፒውተር፣ ፕሪንተር እና ፎቶ ኮፒ ማሽን ጥገና ስራዎች አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል 15 Comments