በአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 01 ስር የሚገኘዉ የአፍሪካ አንድነት ቁ.1 ቅድመ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ልዩ ቦታው አትክልት ተራ ሲሆን በ2017 ዓ.ም የተለያዩ የጥገና ስራዎች በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል 15 Comments