በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ቡሳ ጎኖፋ አጠቃላይ የመ/ቤቱን ዋና ዋና ሥራዎችን ለማስተዋውቅ ይረዳ ዘንድ ደረጃቸውን የጠበቁ አራት (4) የተለያዩ ቢል ቦርዶችን ከአዲስ አበባ አዳማ፣ ሞጆ ባቱ እና በተመሳሳይ ሁኔታ አዳማ -አዲስ አበባ እና ባቱ-ሞጆ የፍጥነት መንገድ ላይ በሚገኙ ክፍት የማስታወቂያ ቦታዎች ላይ ድርጅቱ ባዘጋጀው የቦታ ይዘትና የጥራት ደረጃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል 15 Comments