በአዲስ አበባ አስተዳደር በቦሌ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ የተለያዩ የኤሌክትሪክ እና የቧንቧ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የፅዳት ዕቃዎች እና ለፅዳት ሰራተኞች ልብስ እና ቆዳ ጫማ፣ የተለያዩ የፅህፈት ዕቃዎች፣ የፕሪንተር፣ የኮምፒውተር እና ፎቶ ኮፒ ማሽን መለዋወጫ እቃዎች፣ የህትመት ውጤቶች፣ የመኪና ጎማ ግዥ፣ የውሀ መያዣ ሮቶ፣ የተለያዩ መድሃኒት እና የህክምና ዕቃዎች፣ ካዝና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 15 Comments