በጋሞ ዞን አርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በወረዳና ውሃ ማዕድንና ኢነርጅ ጽ/ቤት ባለቤትነት በወረዳው በዛይሴ ወዘቃ ቀበሌ ንጹህ መጠጥ ጥልቅ ጉርጓድ ቁፋሮ ስራ ግንባታ እና በጋንታ ካንቻማ ኦቾሌ የንፁህ መጠጥ ውሃ ማጠራቀሚያ ታንከር 200 ሜትር ኪዩብ እና ዋና መስመር ዝርጋታ ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል 15 Comments