በኢትዮጵያ ኦርቶዶከስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያ አዲስ አበባ ሀገረ ስብከት መንበረ ፓትርያሪክ ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም ገዳም አዲስ አበባ ውስጥ አራዳ ክ/ከ ወረዳ 09 በተለምዶ 4 ኪሎ በሚገኘው ሕንጻው ውስጥ ለልዩ ልዩ የቢሮና ሌሎች የንግድ አገልግሎት የሚውሉ ክፍሎችን በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል 15 Comments