በአቃቂ ክ/ከተማ በወረዳ 9 ስር የሚገኘው ቂሊንጦ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ለትቤቱ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን አላቂ የጽዳትዕቃ፣ አላቂ የቢሮ ዕቃ፣ አላቂ የትምህርት ዕቃ፣ አላቂ የፅዳት እቃ፣ ልዩልዩ መሳሪያ እና ቋ/ሚ የማሽነሪ ዕቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል 15 Comments