የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሰሜን ምስራቅ አዲስ አበባ ዲስትሪክት የባንኩ ንብረት የሆኑ የሶፋና የመጋረጃ ጨርቅ ማምረቻ ማሽኖችን ከሸገር ከተማ፤ ሱሉልታ ወረዳ በማንሳት (በመንቀል) እስከ ገላን ከተማ ድረስ የማጓጓዝ ስራ የሚሰሩ ድርጅቶችን ግለሰቦችን ለ2ኛ/ሁለተኛ ጊዜ በጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል 15 Comments