በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የምሥራቅ አዲስ አበባ ሪጅን በሥሩ ለሚገኙ ድንበኞች ኮንትራት ውል እድሳት አገልግሎት የሚውል የ2017 በጀት ዓመት የኮንትራት ፋይል ውል ማቀፊያ 240 ግራም 35*25ሳሜ እና የደንበኛ ውል ኮፒ 80 ግራም 35*25 ሳሜ መጠን በድርጅቱ አርማ የሆነ ፉል ከለር ከፊትና ከኋላ የውል ጽሁፍ ህትመት አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች ላይ ለመግዛት ይፈልጋል 15 Comments