የሚላታን ኩትሳና መስኖ ውሃ ተጠቃሚዎች እና ሁለ-ገብ ኅብረት ሥራ ዩኒዬን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በኮንሶ ዞን እና ቡርጂ ዞን የሚገኙ ወረዳዎች ለአርሶ አደሮች በያዝነው 2017/18 ምርት ዘመን ካራት ከተማ ከሚገኙ ማዕከላዊ መጋዘኖች ለሰብል አብቃይ ወረዳ ጣቢያዎች በበልግና በመኸር የአፈር ማዳበሪያ /ምጥንና ዩሪያ/ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል 15 Comments