በቂርቆስ ክ/ከተማ የጤና ጽ/ቤት እፎይታ ጤና ጣቢያ በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ለጤና ጣቢያው አገልግሎት የሚውል የህንፃ እድሳትና ጥገና መሠረት ልማት፣ ዕድሣትና ጥገና የሣይት ልኬት፤ ዲዛይን ወዘተ የሰነድ ስራን ማዘጋጀት እና የማማከር ስራ እንዲሁም በጨረታው አሸናፊ ተቋራጭ ድርጅትን የመቆጣጠር እንዲሁም የክፍያ እና ሌሎች ሰነዶችን ተያያዥ ስራዎችን ማዘጋጀት እና ፈርሞ እንዲከፈል ማቅረብን ያካተተ የማማከር አገልግሎት የሚሰጥ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 15 Comments