የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለሰመራ አውሮፕላን ማረፊያ ተርሚናል ሕንፃ ማስፋፊያ እና ጥገና ስራ ዲዛይን ግምገማ፣ የግንባታ ቁጥጥር እና የኮንትራት አስተዳደር የምክር አገልግሎት (Category l Local and International Consultant for the Design Review, Contact Administration and Construction Supervision of Semera Airport Terminal and Ancillary Facilities Renovation) የሚሰሩ ደረጃ አንድ የማማከር ፍቃድ ያላቸውን የሀገር ውስጥና እና አለም አቀፍ ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል 15 Comments