በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 07 አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ የደንብ ልብሶች፣ የልብስ ስፌት አገልግሎት፣ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የቢሮ ፈርኒቸሮችና ጥገና፣ የአይሲቲ ዕቃዎች ጥገና፣ ቢሮ እና ንብረት ክፍል ፓርቲሽን ጥገና፣ የቢሮ ቀለም ቅብ ስራ፣ ጀነሬተር ጥገና እና መጠነኛ የፋይል መደርደሪያ ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል 15 Comments