በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የህዝብ መዝናኛ ቦታዎች አስተዳደር ኮርፖሬሽን በስሩ ያሉትን ለተለያዩ ፓርኮች ማለትም ተክለ ሀይማኖት ፓርክን ሙሉ በሙሉ ለሶስተኛ ወገን በማስተላለፍ እንዲተዳደር ለማከራየት፣ ልደታ መልሶ ማልማት ፓርክን ሙሉ በሙሉ ለሶስተኛ ወገን በማስተላለፍ እንዲተዳደር ለማከራየት፣ ሚሌንየም ፓርክን ሙሉ በሙሉ ለሶስተኛ ወገን በማስተላለፍ እንዲተዳደር ለማከራየት፣ ካሌብ ፓርክን ሙሉ በሙሉ ለሶስተኛ ወገን በማስተላለፍ እንዲተዳደር ለማከራየት እና ጎላ ፓርክን ሙሉ በሙሉ ለሶስተኛ ወገን በማስተላለፍ እንዲተዳደር ለማከራየት ይፈልጋል 15 Comments