ጨረታው እስከ ህዳር 5 ተራዝሟል! በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ በአራዳ ክ/ከተማ፣ በየካ፣ በንፋስ ስልክ ላፍቶ፣ በኮልፌ ቀራኒዮ፣ በአቃቂ ቃሊቲ፣ በአዲስ ከተማ፣ ለሚ ኩራ፣ ልደታ፣ በጉለሌ፣ እና ቦሌ ክ/ከተሞች የሚገኙ ለተለያዩ አገልግሎቶች የተዘጋጁ የልማት ቦታዎችን በጨረታ አወዳድሮ በሊዝ ለማስተላለፍ ይፈልጋል:: *** ማሳሰቢያ => ሰነዱን የሚገዙበት የቴሌ ብር ቁጥር ወይም ስም በተጫራቹ ሰም የተመዘገበ መሆኑን እርግጠኛ ይሁኑ!! 16 Comments